Home Back

የዓለም የስደተኞች ቀን - ቸልታው አዲስ ልምድ ሆኖ ይሆን?

voanews.com 2024/10/6
በሰሜናዊ ቡርኪናፋሶ እስላማዊ ታጣቂዎች ያደረሱትን ጥቃት ሸሽተው የሸሹ ሴቶች እና ህጻናት በአገር ውስጥ ተፈናቃዮች ካምፕ ውስጥ ውጋዱጉ፤ ቡርኪናፋሶ፣ እአአ ጥር 29/2022
በሰሜናዊ ቡርኪናፋሶ እስላማዊ ታጣቂዎች ያደረሱትን ጥቃት ሸሽተው የሸሹ ሴቶች እና ህጻናት በአገር ውስጥ ተፈናቃዮች ካምፕ ውስጥ ውጋዱጉ፤ ቡርኪናፋሶ፣ እአአ ጥር 29/2022

የረድዔት ቡድኖች ቀውስ በገጠማቸው በሱዳን፣ ሶማሊያ፣ በሳህል እና በሌሎች አካባቢዎች፤ ተግዳሮቶችን ለመቋቋም እጅግ አነስተኛ የሆነ የገንዘብ ድጋፍ ብቻ እንደሚደረግ ይናገራሉ። በዚህ ወር መግቢያ ላይ የኖርዌይ የስደተኞች ምክር ቤት (NRC) ኃላፊ “ሙሉ ለሙሉ ተፈናቃዮችን መዘንጋት አዲሱ ልምድ ሆኗል” ሲሉ ተናግረዋል፡፡

The code has been copied to your clipboard.

No media source currently available

ሄኔሪ ዊልኪንስ ስደተኞች እና መንግሥታዊ ያልሆኑ ተቋማት በገንዘብ ድጋፍ ዙሪያ ያላቸው አስተያየት ላይ ያጠናቀረውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።

People are also reading