Home Back

የደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ ምርጫ ውጤት እና የጆሐንስበርግ ነዋሪዎች አስተያየት

voanews.com 2024/7/2
የደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ ምርጫ ውጤት እና የጆሐንስበርግ ነዋሪዎች አስተያየት

ባለፈው ሳምንት ረቡዕ፣ በደቡብ አፍሪካ በተካሔደው ብሔራዊ ምርጫ፣ ገዢው የአፍሪካ ብሔራዊ ኮንግሬስ ፓርቲ፣ ከሠላሳ ዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ፣ በሀገሪቱም ምክር ቤት አብላጫውን መቀመጫ ለማሸነፍ ሳይችል ቀርቷል፡፡

በቀድሞው ፕሬዚዳንት ጄከብ ዙማ የሚመራው ዐዲስ ፓርቲ ደግሞ፣ የምርጫውን ውጤት አልቀበልም፤ ማለቱን፣ ኬት ባርትሌት ከጆሐንስበርግ ባጠናቀረችው ዘገባ አመልክታለች፡፡ ሮይተር ያነጋገራቸው የጆሐንስበርግ ነዋሪዎች፣ የምርጫው ውጤት እንዳላስገረማቸው ገልጸዋል፡፡

People are also reading